"ሜካፕ የማልጠቀመው ከእኔ ጋር እንደማይሄድ ስለማምን ነው" ተዋናይት ፍሬህይወት ታምራት /የሻይ ሰአት/ /በቅዳሜን ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 433

  • @fasikwolloywa8946
    @fasikwolloywa8946 10 месяцев назад +156

    በተፈጥሮ ውበቷ የምትተማመን ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሺ 💜💜

    • @sphonetastic9406
      @sphonetastic9406 10 месяцев назад +2

      አይደል እባብ ናት ይቺ የስይጣን ቁራኝ ሴት ሆና ሴት ልጅ ኖሯት አባቷ ሴት ደፍሮ ከእስር ቤት ብር ከፍላ ያስወጣች አረመኔ ጨካኝ

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 10 месяцев назад

      ​@@sphonetastic9406🥺🥺🥺🥺ፈጣሪ ሆይ😢😢😢 ማክዳ አደይ ድራማ ላይ ነዉ ማዉቃት በጣም ነዉ ምጠላት ግን

    • @fasikwolloywa8946
      @fasikwolloywa8946 10 месяцев назад

      @@sphonetastic9406 አባቷ በሰራው ስህተት እሷ ተጠያቂ አይደለችም ምንም ቢሆን እኮ አባቷ ነው😏😏

    • @geniyemahritlij6710
      @geniyemahritlij6710 10 месяцев назад

      @@fasikwolloywa8946 እንዴ መደበቃ እና እንዳይጠይቅ ማድረጓ ጀግና ነች እያልሽ ነው የሷ ስህተት እኮ በገንዘብ የልጅቷን ድምፅ ማፈና እስቲ እንደሴት ይሰማን እንጂ ጎበዝ

    • @fasikwolloywa8946
      @fasikwolloywa8946 10 месяцев назад

      @@geniyemahritlij6710 ልክ ናት እያልኩ አይደለም

  • @zolafine2502
    @zolafine2502 10 месяцев назад +31

    ያባቱኣን ጉድ በብር ሽፋፍና እዛች ምስኪን ልጅ ላይ የሰራችው ወንጀል ተርስቶ ዛሬ እንግዳ ሆና መጣች። ይሁን እስኪ።

  • @fhjfj-vt9ei
    @fhjfj-vt9ei 10 месяцев назад +76

    ይችልጀ በፊት እወዳት ነበር አባቱ የሆንች ልጂ ደፍሮ ከታስርበት በብር አስፈትተዋለች

    • @tgethiopiawi4788
      @tgethiopiawi4788 10 месяцев назад +7

      😂እኔም እንደዛው በእርግጥ ልክምናት ምክንያቱም አባቷስለሆነ ሰው ገሎም ቢሆን ማድርግያለባትን የማድርግ ግዴታምነበር 😢😢😢ደግሞም እንዴ ሰው ስናስብ ስህተት ነው ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት😢

    • @HayimFiker
      @HayimFiker 10 месяцев назад

      እኔም

    • @Sofii_Jemal
      @Sofii_Jemal 10 месяцев назад +6

      ምን ታድርግ አባቷ አይደል ልትቆጣው ልታኮርፈው ልትመክረው ትልላለች ግን አባቴን ከየትም የማትረፍ አቅም ካለኝ ከጎኑ ነኝ🥰

    • @Sofii_Jemal
      @Sofii_Jemal 10 месяцев назад +1

      ምን ታድርግ አባቷ አይደል ልትቆጣው ልታኮርፈው ልትመክረው ትልላለች ግን አባቴን ከየትም የማትረፍ አቅም ካለኝ ከጎኑ ነኝ🥰

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 10 месяцев назад +4

      እና እሷ ምን አጠፋች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን የሠወችን ሥተታቸዉን እንጅ መልካም ሥራቸዉን እንዳናይ አይነ ልቦናችን ታዉሯል በጥላቻ 😢😢

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j 10 месяцев назад +103

    ይችን ልጅ በአባቷ ምክንያት ጠላናትጅ ስርዓቷ አለባበሷ ነጻነቷ ደስስ ይላል 😢

    • @mastwalshefferaw9537
      @mastwalshefferaw9537 10 месяцев назад

      True

    • @EmuyTube1
      @EmuyTube1 10 месяцев назад +1

      እኮ😢😢😢😢

    • @AliHassan-ru9ef
      @AliHassan-ru9ef 10 месяцев назад +15

      አወ አባቶ አንድትልጅ ደፈሮ እሶም ላባቶ አገዘች

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 10 месяцев назад

      ፍየል በበላ ዳዋ ተመታ ሆኖ ነዋ!!!

    • @user-db2el3hp5t
      @user-db2el3hp5t 10 месяцев назад +8

      ልክ ነሽ ውዴ የሴት ልጆች እናት ሆና እንደመርዳት ጭራሽ ህንደኬን ማስፈራራት ልክ አአደለችም ፈጣሪ አይቸኩልም ታገኘዋለች

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 10 месяцев назад +97

    እስቴ አርቲስቶች ከዚች ቆጆልጆተማር አቤት አለባብስ አቤት ውበት ስታምሪ❤❤❤

    • @sphonetastic9406
      @sphonetastic9406 10 месяцев назад +7

      ምን እንማር እባብ ናት በሜካም አብደው ውስጣቸው ንፁህ የሆኑት ይሻላሉ

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 10 месяцев назад

      @@sphonetastic9406 ልክ

    • @user-qr5fx2eq8m
      @user-qr5fx2eq8m 10 месяцев назад

      ​@@sphonetastic9406ታውቂያታለሽዴ እደዚህ የምትሳደቢው ሆ🤔🤕🤕

    • @jahanjahan1431
      @jahanjahan1431 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤wow

    • @engidadessalegn7553
      @engidadessalegn7553 10 месяцев назад

      Look!natural beuty!

  • @bintahmed6655
    @bintahmed6655 10 месяцев назад +18

    እቺን ልጅ ሳያት በአባቷ የተደፈረችው ልጅ ትዝ ትለኛለች ግን የት ደረሰች?

  • @HELLOWORLD-ux7gm
    @HELLOWORLD-ux7gm 10 месяцев назад +138

    ወገኖቼ ንስሐ ግቡ መጨረሻው ደርሷል አሁን በአለም ላይ እየተከሰተ ያለው ነገር በሙሉ የፍፃሜው ምልክት ነው ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግስት በመንግስት ላይ ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል በተለያዩ ቦታዎች የጦርነት ወሬ ትሰማላቹህ የተፈጥሮ አደጋዎች በብዛት ይከሰታሉ ረሀብ ችግር ይበዛል ። ጆሮ ያለው ይስማ መጨረሻው ደርሷል ።

    • @loveonemedya1681
      @loveonemedya1681 10 месяцев назад +1

      😢😢

    • @betty-2121
      @betty-2121 10 месяцев назад +7

      እኔስ ንስሀ መግባት እፈልጋለው ግን የት ሄጄ ንስሀ ልግባ እኔ የምኖርበት ሀገር ቤተክርስቲያን የለም ኡፍፍፍ በጣም የሚያስፈራ ዘመን ነው ፀሎት ማድረግ ነው አቤቱ ይቅር ይበለን 🤲🤲🤲

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 10 месяцев назад +2

      @@betty-2121 መምህር ተስፋዬ አብር ብለሽ ግቢ ዩቱብ ላይ

    • @engdaget12
      @engdaget12 10 месяцев назад

      ​@@betty-2121
      በዋሳብ ማኅበር ካለሽ በዛ አባቶችን ማግኘት ትችያለሽ❤❤እማየ የዋሳብ ማኅበር ከሌለሽ ደግሞ ነይ ❤🎉

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 10 месяцев назад +1

      እዚህ ጥቅስ ላይ የተዘለለው የአምልኮት መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደውታል ከነዚህ ደግሞ ራቁ ይለናል

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 10 месяцев назад +44

    ይችን ልጅ ሳያት እንደኬን ነው ማስታውስው የእጅሽን መዳኒያለም አይነሳሽም ይቆያል እንጂ

    • @anteneheshetu690
      @anteneheshetu690 10 месяцев назад +12

      አብይ አህመድ ' short memory ' ያለው ይህንን ህዝብ
      ወዶ አደለም ¡
      አባትዋ ህንደኬን ደፍሮ ሽፋን የሰጠች ባለጌ ናት
      ድምፅ የለሽ የሆነችው ለዛ ነው አባዬ
      😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh 10 месяцев назад

      ​@@anteneheshetu690እንዳኬ ማን ናት?

    • @sphonetastic9406
      @sphonetastic9406 10 месяцев назад

      @@UxYv-mn6fh የፍርዬ አባት የደፈራት ልጅ ናት

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh 10 месяцев назад +2

      @@sphonetastic9406 ኣመሰግናለዉ ኣላወቅኩም ነበር ግን ይገርማል የሴት ልጅ ኣባት ሴት ሲደፈር ያዉም የኣርቲስት ኣባት😒

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 10 месяцев назад +3

      ትክክል እኔምአረሳሆትም. ከዛበሆላነውየጠፋችውእጅ

  • @user-uz4pf7ml2m
    @user-uz4pf7ml2m 10 месяцев назад +46

    ይች ማለት ካልተሳሳት አባትዎ ደፈር የተባለችው አይደለች ከሇነች እወዳትነበር የሴትልጂ እናት.ሁና እደዝያ ማድርግሸ በጣም ያሰጠላል

    • @EhiA-tb1km
      @EhiA-tb1km 10 месяцев назад +2

      አዎ እሳ ናት ሰዉ መሳይ አዉሬ

    • @Tesematek1988
      @Tesematek1988 10 месяцев назад

      Her father is rapist

  • @user-gk9dp4jt5w
    @user-gk9dp4jt5w 10 месяцев назад +49

    በተፈጥሮ ዉበት ምርጥ ኢትዮጲያዊት ነሺ❤❤❤❤

  • @መናዊት
    @መናዊት 10 месяцев назад +32

    EBS እናንተ ይሄን ጊዜ ለተደፈረች ጠበቃ ሁኑ ብትባሉ አትሆኑም! ግን የአንዲት ታዳጊ ነፍስ ለመበላሸት ተባባሪ ለሆነች አርቲስት ኢንተርቪው ማድረግ ሚዲያው ተራ እና የወረደ መሆኑን ያሳብቃል!

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 10 месяцев назад +27

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ፈጣሪ የሰጠሺ ዉበት በጣም ቆንጆ ነዉ እንዲህ ነዉ ቁንጂና ሜካፕ ምንም አይሰራም

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 10 месяцев назад +57

    ይችን ልጂ ሳያት ያች ህንዳኬ ትዝ ትለኛለች ይች ቀፉፊ

    • @fhjfj-vt9ei
      @fhjfj-vt9ei 10 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @elieli6323
      @elieli6323 10 месяцев назад +2

      ገደል ጊቡ 😂😂

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 10 месяцев назад

      @@elieli6323 ምነዉ አንችም የደፈረ ልጂነሺ እንደ የሆሺ ቅንጭላትሺ እግረ የሆነብሺ ደደብ

    • @elieli6323
      @elieli6323 10 месяцев назад

      @@nomore-qb1fo ጂጂ ቦርኮ የት አባሽ አየሽ ወሬ ሰማሽ እንጂ ቱሪ ነፈ

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 10 месяцев назад +3

      @@elieli6323 እከካም ዝም በይ የዳፈረልጂነሺ አንችም ገባሺ

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 10 месяцев назад +27

    ከዚች ከባለጌ ቤተሰብ የተገኘች ልጅ ምን ከሳ ተመልካች እንዲማር ነው ያቀረባችሃት?

    • @elsanurye5843
      @elsanurye5843 10 месяцев назад +1

      እኔ እራሱ የአባቷ ስራ ትዝ አለኝ😮

    • @elieli6323
      @elieli6323 10 месяцев назад +1

      ገደል ጊቢ የባለግ ልጂ አንች ነሽ 😏😏

    • @mudesirsuleyman5849
      @mudesirsuleyman5849 10 месяцев назад

      Wusha egiran lemateb atimetignim ye gered lij

    • @Tammy.12345
      @Tammy.12345 10 месяцев назад +2

      ኢቢኤስ ምን ስነምግባር አለው እራሱ አንዴ እርቃኗን የመጣች ያቀርባል ይቺን አይናውጣ ይዞ መጣ

    • @መናዊት
      @መናዊት 10 месяцев назад

      ​@@elieli6323እናቱ አባቷን ትወጅዋለሽ እንዴ ጠበቃ የሆንሽው! ባለጌ ናት!

  • @user-ld4cr9od8q
    @user-ld4cr9od8q 10 месяцев назад +20

    እኔ ይችን ልጅ ሳያት የእንደኬ ህይወት መበላሸት ትዝ ይለኛል።ብቻ ፈጣሪ ከተበዳይ ጋር ነው

    • @VisibleSolutions485
      @VisibleSolutions485 10 месяцев назад

      አይነ ስውር ስለሆንክ ነው እሬሳ

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t 6 месяцев назад

      ቀፎነገርነሕዴ ኮሜቱኮ አያሠድብም ትክክለኛ ነገርነው😢😢​@@VisibleSolutions485

  • @fkrtewondmneh831
    @fkrtewondmneh831 10 месяцев назад +24

    ያሳዝናል ሳያት ህንደኬ ናት ትዝ ምትለኝ ምስኪን ልጅ የት ደርሳ ይሆን ፍሬም አባቷን ደገፈች 😢😢😢😢

    • @caterinaenrico5470
      @caterinaenrico5470 10 месяцев назад

      Yichi leba wagawanima kefetary tagegnewalech.... Sew bemidir yezerawin ezihu midir lay new miachidew.....

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 10 месяцев назад +8

    እስመሳይ don’t 4 get ህንደኬ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 10 месяцев назад +15

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጓደኞችሽ ነው የሚመስሉት ልጆችሽ❤❤❤

  • @alexlesemie970
    @alexlesemie970 10 месяцев назад +47

    አባቷ በአስገድዶ መድፈር ታስሮ ወንጀሉን ለመደበቅ የሄደችበት ስህተት አስጠልታኛለች:: ልጅቱ አንደር ኤጅ ነበረች አርቲስት የሆነ ሁሉ ለሴቶች እና ህፃናት መቆም አለበት

    • @Ethiopia890
      @Ethiopia890 10 месяцев назад

      ​@@omg-cb9qvawo anchin bedefersh arif new your next

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 10 месяцев назад +3

      @@omg-cb9qv50 ወንድ ሁነው በደፈሩሽ

    • @alexlesemie970
      @alexlesemie970 10 месяцев назад +10

      @@omg-cb9qv እና በመድሀኒት አደንዝዞ ህፃን ሚደፍር አባት ምኑን አባት ሆነው

    • @eyerus982
      @eyerus982 10 месяцев назад

      ​@@rahelestif2112😂😂😂😂

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 10 месяцев назад

      @@omg-cb9qv አይንሽ ይጥፋ ስድ አደግ የማይደፍሩ ከሆነ ለምን ከሼባው አንድ ክላስ ውስጥ አናሳድርሽም ያኔ ይገባሽል መሃይም።

  • @tctconstruction5279
    @tctconstruction5279 10 месяцев назад +12

    አባቷ ደህና ነው ሳትጠይቃት

    • @sphonetastic9406
      @sphonetastic9406 10 месяцев назад +1

      ምን ይሆናል ይህኔ ስንቱን ደፍሯል

    • @GiiRu
      @GiiRu 10 месяцев назад

      አቤት ተኮል😅😅😅😅😅

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @salehMohammed-jh5ui
    @salehMohammed-jh5ui 10 месяцев назад +7

    አባትሽ የደፍራት ልጅ የት ደረሰች?ህንደኬ

  • @milli20on
    @milli20on 10 месяцев назад +31

    Isn’t she the girl who defend her rapist father against little girls ? Shame on you EBS

    • @eyerusalemgtsadik9350
      @eyerusalemgtsadik9350 10 месяцев назад +4

      Yeah thank u for speaking...

    • @VisibleSolutions485
      @VisibleSolutions485 10 месяцев назад

      No she is the girl that stood by the truth next to her father.

    • @Betselot33
      @Betselot33 10 месяцев назад

      ​@@VisibleSolutions485With all those evidence? That's bull*shit of you!

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 10 месяцев назад +17

    ይችህ ሤት ልጆች እያላት በሠዉ ልጂ ግፍ የሠራች ናት አባታ ደፍሆ ተደፋሪያ ልትከስ ስትል መጀመራያ በገንዘብ ደለለች ልጂቱ እቢ ስትል ስታስፈራራ የነበረች ሤት ናት አሁን ጨዋ ጨዋ ትጫወታለች

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r 10 месяцев назад +18

    ይች ማናት አባቷ ልጅ የደፈረው እሷም በመድፈሩ የተባበረችው ሴት ነች አይደል 😢

    • @helensumu2281
      @helensumu2281 10 месяцев назад +1

      አወ ሌባ ናት ስራዋ አንረሳዉም

    • @user-vg7sr1ur9f
      @user-vg7sr1ur9f 10 месяцев назад +2

      ይገርማል እኮ አሁን እዚ ምንም እንዳልተፈጠረ ያወራሉ ebs ደሞ የሴት ልጅ መድፈር እንቃወማለን ትላላቹ እሰቲ አሁን ከነደዚ አይነት ምን እንማር የ ህንደኬቤተሰቦቸ ምን ይሰማቸው ይሆን

  • @Qagnew
    @Qagnew 10 месяцев назад

    This is wonderful Frie. You are beautiful both physically and internally. You have a wonderful soul. Keep living such a wonderful, self-dignified, and worthy life"!

  • @user-bx8wh9ge8l
    @user-bx8wh9ge8l 10 месяцев назад +10

    የደፋሪው ልጅ ነች ?? በሴት ፈራጇ? የአይምሮ ሜካፑንም ብትተይው።

  • @mekdidani6263
    @mekdidani6263 10 месяцев назад +4

    በጣም እወዳት ነበር አሁን ግን ጠላዋት ምክንያቱም አባታ ሰው ከደፈረ ወዲህ ክብራ ወረደብኝ

  • @user-ty9nw8bl5d
    @user-ty9nw8bl5d 10 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ሳዶርዬ ትልቅ ልጅ ሆነች የኔ ጣፋጭ

  • @user-sx9fx2gx8t
    @user-sx9fx2gx8t 10 месяцев назад +7

    አባቷ የደፈራት ልጅ ግን ከምን ደረስች ?!

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun 10 месяцев назад +5

    The Most Humble, actress and Artist I know her personally ,she is a such a gift to Ethiopia .
    Wow # ሳዶር፡ አላዶር፡ ዳናት ፡አዴራ ፡ሮዳስ Biblical Names.

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 10 месяцев назад +6

    Enamlew yemtakerbuten sew lemn telyum yechi guregn kefafi

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 10 месяцев назад +6

    Abatua eyedefere zim teblual aydel

  • @user-tc6ik1cc6o
    @user-tc6ik1cc6o 10 месяцев назад +1

    በጣም የምወዳት ተዋናይ

  • @yamyam9543
    @yamyam9543 10 месяцев назад +4

    አለማየሁ እሸቴ ደምበላ ናይት ክለብ ማነው የሚረሳው!!!❤

  • @nesenetiyassu8645
    @nesenetiyassu8645 10 месяцев назад +5

    ውበት ከንግግር ጋ አማልቶ ነው የሰጠሽ የምር በጣም ውብ ነሽ ❤❤❤

  • @user-kv2ws1kc2e
    @user-kv2ws1kc2e 10 месяцев назад +17

    ስለ አበቷ የደፋረትን ልጅ ለምን አልጠያቃቻት ? ስለ ህንዲኬ

    • @tigist9810
      @tigist9810 10 месяцев назад +1

      አይባልም

    • @geniyemahritlij6710
      @geniyemahritlij6710 10 месяцев назад

      @@tigist9810 ምኑ ነው የማይባለው አባቷ መድፈሩ ነው

    • @tigist9810
      @tigist9810 10 месяцев назад

      @@geniyemahritlij6710 ከእንግዲህ ማሸማቀቅ ምን ይጠቅማል ብዬ ነው እህት

  • @user-yr8qq8fr8x
    @user-yr8qq8fr8x 10 месяцев назад +40

    እኔ አባቷ ሴት ከደፈረበሆላ ሰው አመስለኝም

    • @BunaNa-tk7cr
      @BunaNa-tk7cr 10 месяцев назад +1

      አንቺስ ወይ ደግሞ አንተ....አባትህ ወይደ ደግሞ አባትሽ ሴት ላልመድፈሩ ምን ማረጋገጫ አለሽ /አለህ?
      ቡሃቃ

    • @HK-ni1ko
      @HK-ni1ko 10 месяцев назад

      EBS esuan makreb alneberebetim.

    • @user-yr8qq8fr8x
      @user-yr8qq8fr8x 10 месяцев назад

      @@BunaNa-tk7cr ያልታወቅ ነገር እማ በጌታ ዘድ ፍርዱን ያገኛል ግን ከታወቀ በድጋይ ተቀጥቅጦ መገደል አለበት ምሳሌ እችን ቢሆን የደፈረሽ ምድን ነው የምታድሪጊ አድ ስው በኔስ ቢሆን ብሎ ሲያስብ ወጀል አይበዛም ነበር ለምን ሲባል ያ ወጀል የሰራው ሰው ሁሉም ስለሚፍርድበት ልጅቷ ደግሞ አባቷን አሽሻ አሚሪካ ነበር የወሰደይው ይህ አግባብ ነው ልጆቿን ይድፈርባት እና ህመሙን ታቃዋለች እሲኪ ያችን ልጅ ይህ የቆነቆነ ያረጀ ሰው ደፍሮ ቅጣቱን ሳያገኝ ቢተውት ምን ይሰማሻል በድህነት ቤትሽ ልጅሽ በሽተኛ ብትሆን ምይሰማሻል

    • @merabe-y6j
      @merabe-y6j 10 месяцев назад

      It is her fathers business, why criminalizing her? I don’t understand our society where fathers or no there’s wrong doing is always used gains kids, this mentality should change.

    • @hawihundie5141
      @hawihundie5141 10 месяцев назад

      ​@@merabe-y6jShe covered it up eko. She made sure her dad got out of prison. She is at fault

  • @bettybirhanu
    @bettybirhanu 10 месяцев назад +80

    አንቺ ሴት ልጅ እያለሽ በሴት የጨከንሽ ሰዉ ነሽ ነገ ባንቺ ላይ እንደማይደርስ ምንም ማረጋገጫ የለሽም ግን ላባትሽ ወግነሽ እንደኬን ነቀፍሽ በጣም ባለጌ ሴት ነሽ😡

    • @andyoutube7783
      @andyoutube7783 10 месяцев назад +4

      ኣታቅሽ ገለባ😁ዝብለሽ ለፍልፊ😁😁

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 10 месяцев назад

      ስሙን ለሰው አወረሰው ቤተሰብሽን አስወቃሸ ቃላት እንኳን አትመርጪም

    • @መናዊት
      @መናዊት 10 месяцев назад +6

      ስነስርአት ያለው አባት ግን አላሳደጋትም, አባቷ ታዳጊ ደፍሮ ተባባሪ ነበረች:: ኢትዮ ኢንፎ ላይ ማየት ትችላላቹ::

    • @rahelmiele7429
      @rahelmiele7429 10 месяцев назад +1

      ያዉም 1 ድም 2 ሴት ወልደሽ

    • @milli20on
      @milli20on 10 месяцев назад

      @@andyoutube7783 anchim set ye medfer limd alsh meslgn

  • @azalugessesse8746
    @azalugessesse8746 10 месяцев назад

    Beautiful!!!

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 месяцев назад +4

    ምርጥ ኢትዮ፣ዊ ትዳራን አክባሪ የዘመኑ ፍርጥ ናች በርችልን ❤❤❤

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 10 месяцев назад +1

    በእውነት አንድ ሜካፕ መጠቀምን የማትፈልግ ጀግኒት ❤❤❤ በሜካፕ የሚመጡ ብዙ የቆዳ ችግሮች አሉ በአሁን ጊዜ እንደጉድ የሚለቀለቁ በዝተዋል ከዚች ጀግኒት ብዙ ሊማሩ ይገባል !

  • @agddag4626
    @agddag4626 10 месяцев назад +5

    ማንን ለማሻፈድ ነው የምትቅለሰለሽው?
    ያባቷ ልጅ ዱርዬ!!!!!!

  • @helenajim4524
    @helenajim4524 10 месяцев назад +10

    Abatsh aytaserm endie. Defari eko new endie

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 10 месяцев назад +12

    አቤት ስወዳት ይችን ልጅ ❤❤❤❤

  • @kidistabraham8757
    @kidistabraham8757 10 месяцев назад +1

    ዋው ታድለሻል የእግዚአብሔር ሰው እንዲህ ነው

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 10 месяцев назад

    Wow you are so deep and i love Nazret too!!!!

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 10 месяцев назад +5

    ወይ የደፈረዉ ልጅ

  • @user-mf2jk1gu1e
    @user-mf2jk1gu1e 10 месяцев назад +4

    ውብ የተፈጥሮ ውበት❤

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 10 месяцев назад

    ደስ ስትል ወርቅ

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 10 месяцев назад

    I love your confidence,
    Natural beauty, I love you

  • @burtacanheila1184
    @burtacanheila1184 10 месяцев назад +1

    ጉበዝ ማሪያምን❤❤

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef 10 месяцев назад +11

    ሳይሽ ደሜ ይንተከተካል ቆሻሽት

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 месяцев назад +1

    አቤት እርጋታ ደሥ ስትይ እግዚአብሔር በቸፈጥሮሽ ዊብ አድርጎ ነዉ የሠራሽ ሠላምሽ ይብዛ ማማዬ

    • @milli20on
      @milli20on 10 месяцев назад +2

      Ye seytan rgata nw lij yedfrech set nat

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 10 месяцев назад +2

    ከመልክ እስከ አለባበስትለያለቺ ዋውው❤❤❤❤

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 10 месяцев назад +6

    ልጂሽን ከሚዲያ ያጠፋሻት በሰው ልጂ የሰራሽው ግፍ ስለምታውቂ ሞራል ስለሌሽ ነው

  • @gracemaker4824
    @gracemaker4824 10 месяцев назад

    Fritaye abren tamranal jimmma ❤️❤️❤️

  • @astawilmu4492
    @astawilmu4492 10 месяцев назад +9

    ጊዜ ባመጣዉ አርቲፊሻል ቀለም የማትመካ እግዚአብሔር በሰጣት መልክ የምትመካ ምርጥ የአዲሱ ዓመት ሴት..!!!
    መጨረሻሽ ይመር የኔ ቆንጆ..!!

  • @drr8432
    @drr8432 10 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @mulualemdekbew6563
    @mulualemdekbew6563 10 месяцев назад

    እኔም በጣም ይመሳሰሉብኛል ከፀጋነሽ ጋር ሁለቱም 👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @aamm7972
    @aamm7972 10 месяцев назад +14

    የሌባልጂ😅😅😅😅

  • @seidassen8717
    @seidassen8717 10 месяцев назад +8

    Abatowa tadagiy diary now( yedifary leg nat)

  • @yeshiharegnegash6894
    @yeshiharegnegash6894 10 месяцев назад +1

    ቆንጆ ቆንጆ ቆንጅዬ!

  • @user-ss4vw7vs7s
    @user-ss4vw7vs7s 10 месяцев назад +27

    ሳዶሮ ዳራት ይሄ ስም ጌታችን እየሱስ ከተቼነከረባቼው ችንካሮች 2 ናቼው😢

    • @MesayMekonen-bn4bu
      @MesayMekonen-bn4bu 10 месяцев назад

      ለልጅ ስም ይሆናል ????

    • @user-ss4vw7vs7s
      @user-ss4vw7vs7s 10 месяцев назад +1

      @@MesayMekonen-bn4bu እውነት ለመናገር አይሆንም

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 10 месяцев назад

      😢😢 ግን ለስው ስም አይቻልም ግን አንስማም

    • @user-ss4vw7vs7s
      @user-ss4vw7vs7s 10 месяцев назад

      @@afomiyatube3638 😥😥💔በጣም

    • @BietisolomonBieti-oi1lk
      @BietisolomonBieti-oi1lk 9 месяцев назад

      ከአምሰቱ ቀንዋተ ምሰማሮች ሳዶሮ አላዶር አደራ ዳናት ሮዳስ አነዚህ ጌታችን መዳኃኒታቼን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ የተቸነከረባቸዉ ናቸዉ ስም አይወጡም

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 10 месяцев назад +12

    ወይኔ እች ልጂ ሰሞኑን ሳስበት ነበር የሆነ ወሬ ከተወራ ጄምሮ ጠፍታ ነበር

    • @Liya-gt2ds
      @Liya-gt2ds 10 месяцев назад +1

      ስራዋን ስለምታቅ ነዉ የጠፋችዉ አሁን ተረሣልኝ ብላ ነዉ የመጣችዉ አባታ ደፍሮ እሣ ናት ሙስና ከፍላ ያስፈታችዉ አሁን ስርአት ያለዉ ሠዉ ትመስላለች ባለጌ ናት

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 10 месяцев назад

      @@Liya-gt2ds ኧረ አረሳናትም 😁

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 10 месяцев назад

      አልገባችም ወላጂ አባቷ ነዉ ወይስ በድራማዉ

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 10 месяцев назад

      @@yabyab5036 እወነተኛ አባቷ ነው

  • @samiyamustofa2119
    @samiyamustofa2119 10 месяцев назад

    አድናቂሽ ነኝ!፡፡

  • @user-ty9nw8bl5d
    @user-ty9nw8bl5d 10 месяцев назад +2

    የሳዶርዬ እናት ፍሪታ ❤

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 10 месяцев назад +5

    ቅዳሜ ፣ቅዳሜ የቤተሰብ መገናኘት በጉጉጉጉት ነበር እምጠብቀዉ ዛሬ የለም

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene 10 месяцев назад +1

    ካለዱቄት ውብ ነሽ ልጆችሽን ያሣድግልሽ ፍሬ ቆንጆ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 10 месяцев назад

    በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @tb463
    @tb463 10 месяцев назад

    ሣዶርዬ አድጋለች የኔ ጣፋጭ❤

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 10 месяцев назад +11

    Yichi yeleba liji enantem medeferin tidegifalachihu malet new 1 ken benante siders tayutalachihu!
    Bagegnat egelatalehu

  • @aynalemeshetu528
    @aynalemeshetu528 10 месяцев назад

    ❤❤ ዋውውው

  • @Fano2023
    @Fano2023 10 месяцев назад

    I love ❤️ this actress

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 10 месяцев назад

    God ennemi swedidhi yenemar ❤ frie

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 10 месяцев назад

    ስወዳት

  • @zebibendale2107
    @zebibendale2107 10 месяцев назад +6

    EBS yesew gebena meshefenachihu new? Hendeke yet nat Abatewas???????

  • @user-cj1gc7xw7l
    @user-cj1gc7xw7l 10 месяцев назад

    ልክ እንደ ጎደኛ የኔየዋህ

  • @መናዊት
    @መናዊት 10 месяцев назад +7

    We will never forget about HINDEKE!

    • @hanuhanu7909
      @hanuhanu7909 10 месяцев назад +1

      Thank you I can’t believe people are cheering for her

    • @መናዊት
      @መናዊት 10 месяцев назад

      @@hanuhanu7909 Always stand by the truth! And thank you too!

  • @betty-2121
    @betty-2121 10 месяцев назад +16

    አቤት በተፈጥሮ ውበት ማማር እዴት ደስ ይላል አረ አርቲስቶች ተማሩ በተፈጥሮ ማማር

  • @semira5875
    @semira5875 10 месяцев назад +22

    አደይ ድራማ ላይ በጣም ነበር የምታናጀን 😂 ካራክተርሽ ነገረኛ😂😂 ለማንኛውም ከሜካፕ ነፃ ቆንጆ🥰

    • @semira5875
      @semira5875 10 месяцев назад +1

      @@user-gh7eh4yj9o betam🤣

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p 10 месяцев назад +1

      እኔምስጠላትበአደይድራማላይሙጢናት😂😂😂

    • @semira5875
      @semira5875 10 месяцев назад

      @@user-vs8kq4zi4p በጣም 🤣🤣🤣

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 10 месяцев назад

      በጣምምምምምም

  • @selamselamselam1641
    @selamselamselam1641 10 месяцев назад

    ያገሬ ልጅ ❤❤❤

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 10 месяцев назад +5

    ፀጋን ኢንተርቪው አድርጉልን ፕሊስ

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r 10 месяцев назад

    ሳዶር አደጋ ዋው

  • @zeenbzeenb3906
    @zeenbzeenb3906 10 месяцев назад +2

    እኔ በጣም እወዳት ኘበረ በአባትዋ ምክንያት ጠላኀት😮

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 10 месяцев назад +5

    የሃ ባለጌ አባትሽስ አለ ይሄ ህጻን ልጅ የደፈረው አንቺን ባየው ቁጥር አባትሽን አስታውሳለው የወራዳ ልጅ እንዳይፈረድ በገንዘብ ሸፋፈናችሁት እግዚአብሔር ይፈርዳል።

  • @user-rf7es8sg5d
    @user-rf7es8sg5d 10 месяцев назад

    ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 10 месяцев назад

    ውብ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ❤

  • @seidassen8717
    @seidassen8717 10 месяцев назад +3

    Hege benowr(megeset nenowr)yechy leg wogelegna nat

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 10 месяцев назад +11

    ልጅቷን ከነ ቤተሰቧ በብር ዱርዬ ገዝታ ስታስፈራራት ነበር ። 🤮🤮

  • @ShigultAbye-iv9ek
    @ShigultAbye-iv9ek 10 месяцев назад

    Yene konjo😙😙😙

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 месяцев назад +2

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ውብ ሤት❤❤❤

  • @TigistSolomon-dl8ux
    @TigistSolomon-dl8ux 10 месяцев назад

    Yene konjo

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 10 месяцев назад +2

    ሳለ መድሃኒያለም 👌

  • @zebibendale2107
    @zebibendale2107 10 месяцев назад +3

    Yehechi set ye abatrwan gud yasetebabelech ayedelech ende?

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 10 месяцев назад +1

    እንደውም ዛሮ ፀጉሯ በቅጡ ወግ ደርሶታል በሁሉም ፊልሞቿ እሯሷን ስለማታስተካክል እናደድባት ነበር ፀጉሯ ጨበርያም አለባበሷ የቤት አለባበስ እንጂ ፊልም ምትሰራ አትመስለኝም ነበር ሳዶር ልጆ እንደሆነች ዛሬ ነው ያወቅኩት ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ግን በዘር ኤርትራዊት ኢትዮጵያ አደግ ነበር ምትመስለኝ በስሟም አንጻር ፍሬታ እናመስግናለን ኢቢኤሶች

  • @user-eh7yq4yf6w
    @user-eh7yq4yf6w 10 месяцев назад +1

    Be yebetachene bezu goode al.gene ye abato hatyate yabato newe.

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan6435 10 месяцев назад +6

    ባለጌ አባትሽ አለ ወይስ ሞተ????

  • @መናዊት
    @መናዊት 10 месяцев назад +6

    አንቺ ደሞ የምታወሪውም የምታደርጊውም በማስመሰል ነው! በአንዲት ታዳጊ ስብእናሽን አይተነዋል! አትልፊ!

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 10 месяцев назад +1

    ከ ዱቄት ነፃ።ይመችሽ

  • @EhiA-tb1km
    @EhiA-tb1km 10 месяцев назад +16

    አንቺ ባሌጌ ጠብቅ ጊዜ ይከፊልሻል አንቺም ሴት ልጂ አሉሽ ነጌ በኔ አሌ